የተባሩት መንግስታት ድርጅት በሄይቲ ሰላም ለማስከበር ለተሰማራው ልዑክ አሜሪካ የምታደርገውን ድጋፍ ማቋረጧን አስታወቀ፡፡ ባለፈው አመት የተጀመረው እና በገንዘብ እጥረት እየታገለ የሚገኝው በኬንያ ፖሊሶች የሚመራው ተልዕኮን በገንዘብ በመደገፍ ትልቁን አስተዋጽኦ የምታበረክተው አሜሪካ ናት፡፡ ...
በአሜሪካ በተለምዶ ዲፕ ስቴት ወይም ህግን የማይከተል ተጽዕኖ ፈጣሪ ቡድን በርካታ ጥፋቶችን የአሜሪካው የስለዳ ድርጅት ሲአይኤ ሁሉንም ሰራተኞቹን ሊያሰናብት ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ከአንድ ወር በፊት ...
"አሜሪካ የጋዛ ሰርጥን ትጠቀልላለች" የሚል አስደንጋጭ ንግግር አድርገዋል። "ጋዛን የእኛ ካደረግን በኋላ ያልፈነዱ አደገኛ ቦምቦችንና ሌሎች መሳሪያዎችን እናከሽፋለን፣ የፈራረሰውን ቦታ አስተካክለን ...
ፕሬዝዳንቱ ከፒርስ ሞርጋን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፑቲንን እንደ “ጠላት” እንደሚመለከቷቸው ገልጸው ነገር ግን “ለዩክሬን ህዝብ ሰላም የሚያመጣ ከሆነ ቀጥተኛ ድርድር ለማድረግ ዝግጁ ነኝ” ብለዋል ...
የቨግኒ ፒስቶቭ የሩሲያዋ በሬዞቭስኪ የተሰኘችውን ከተማ ለአራተኛ ጊዜ ከንቲባ ሆኖ ለመምራት በመወዳደር ላይ ነበር፡፡ በሀገሪቱ ህግ መሰረት ነዋሪዎች ከንቲባቸውን በቀጥታ ባይሆንም በወኪሎቻቸው ...
አሜሪካ ከትናንት በስቲያም ህንዳውያን ህገወጥ ሰደተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሷ ተዘግቧል። ከ750 ሺህ በላይ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ የገቡ ህንዳውያን በትራምፕ የስደተኞች ፖሊሲ ወደመጡበት ...
የአሜሪካ ወታደሮችን ወደ ጋዛ ለመላክ አስበው እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ "አስፈላጊ የሆነውን እናደርጋለን፤ አስፈላጊ ከሆነ እናደርገዋለን።መሬቱን ወስደን በሺዎች የሚቆጠሩ ስራ በመፍጠር አጠቃላይ ...
ከኩላሊት ሽያጭ የተገኘውን ከ11 ሺህ በላይ ዶላር በፌስቡክ ከተዋወቀችው አዲሱ ፍቅረኛዋ ጋር ...
በቅርብ ቀናት በተባባሰው ግጭት ከ900 በላይ ሰዎች ሲገደሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል የሩዋንዳ ...
የአለማችን ቀዳሚዋ የእርዳታ ለጋሽ ሀገር አሜሪካ በ2023 ለተለያዩ ሀገራት የ68 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጓን የሀገሪቱ መንግስት መረጃ ያሳያል። ከዚህ ውስጥ 44 ቢሊየን ዶላሩ በአሜሪካ አለማቀፍ ...
ሀማስ እስራኤል ከጋዛ ለቃ እንድትወጣና ዘላቂ ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የሚፈልግ ሲሆን እስራኤል በአንጻሩ ሀማስን ጨርሶ ማጥፋት የዘመቻ ግቧ እንደሆነ በተደጋጋሚ መግለጿ ይታወሳል ...
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በኬንያ ብሄራዊ ፖሊስ የተከፈተበትን ዘመቻ እና የቀረበበትን ክስ በማስተባበል በይፋዊ የኤክስ (ትዊተር) ገጽ ባጋራው መግለጫ፤ “የኬንያ ፖሊስ በማርሳቢት እና ኢሲዮሎ ...